September 10, 2018
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ኢቀመማ) ነሀሴ 25 ቀን 2011 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ በ2010 የበጀት ዓመት ከ92 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሆኑ የህብረተሰቡ ክፍሎች የአደጋ ምላሽ እና ከአደጋ በኋላ የማቋቋም ሥራዎችን አከናውኗል፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ297 ሺህ አባዎራዎች የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ድጋፍ ለመስጠት በማቀድ 599 ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ በማድረግ […]