ድጋፉ በአገሪቱ የተለያየዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ሳቢያ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ አምቡላንሶችን ለመተካት ያለመ መሆኑም ተጠቁሟል። ሐምሌ 03፣2017 አዲስ አበባ የኢትዮጵየ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በድጋፍ የተበረከቱለትን 14 አምቡላነሶች ዛሬ ተረክቧል፡፡የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና ፀሓፊ አቶ አበራ ሉሌሳ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት በኢትጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ መካከል […]