የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማzበር ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በተካሄደ የምስጋናና የድጋፍ ሰልፍ ላይ አስቀድሞ በመዘጋጀት በ9 ጊዜያዊ ጣቢያዎች፣ 13 አምቡላንሶችና 80 በጐ ፈቃደኞችን ከጠዋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በማሠማራት ለበርካታ ወገኖቻችን የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ በመስጠት እና ወደ አቅራቢያ ሆስፒታሎች በማጓጓዝ ሕይወትን የማዳን ሰብዓዊ ተግባር ሲያከናውን ውሏል፡፡ እንደወትሮው የመጨናነቅ፣ የአየር እጥረት፣ የድካም እና በመውደቅ […]