TOLL FREE NUMBER: 907

  • Donate
HealthFlex
×
  • Home
  • Who We Are
    • About us
    • Patron
    • Governance
    • Where We Work
  • What We Do
    • Disaster Preparedness and Response
    • Disaster Risk Reduction and Community Resilience
    • Health and Wellbeing
    • Members, Volunteer and Youth Engagement and Management
    • Humanitarian Diplomacy and Communication
    • Partnership Development and Management
    • Institutional and Leadership Transformation
    • Resource Development, Mobilization and Utilization
  • Get Involved
    • Donate
    • Be a Volunteer
    • Be a Member
    • CCDHS
    • Vacancy
    • Procurement
  • Media Hub
    • News
    • Publication
    • Feature Stories
    • Events
    • Gallery
      • Photos
      • Videos
  • Get help
    • Restoring Family Links
    • Ambulance Services
    • E-Learning
    • Mobile App
  • Contact

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በመላው ሀገራችን የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር እየተሳተፈ ነው

July 26, 2021

ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከ 300 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና መ/ቤት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞችና አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ኮዬፈጬ አደባባይ ተብሎ ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞችና አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ኮዬፈጬ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ችግኞችን ተክለዋል፡፡

በዕለቱ በቦታው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና ፀሐፊ አቶ ጌታቸው ታዓ እንደተናገሩት ማህበሩ ከአደጋ ምላሽ ስራዎች ጎን ለጎን የሰው ልጆችን ህይወት በዘላቂነት ለማሻሻል የሚያግዙ የልማት ተግባራትንም ያከናውናል፤ በተለይም የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች ላይ መሳተፍ ቀይ መስቀል ከተቋቋመለት የሰው ልጆችን ስቃይ የመቀነስ ዓላማ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ በመሆኑ በባለቤትነት ስሜት ትኩረት ሰጥተን የምናከናውነው ተግባር ነው ብለዋል፡፡

የደን ልማትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስና የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው ሲሆን በሃገራችን ተከስተው የነበሩትን ድርቅና ረሃብ፤ እንዲሁም የተፈጥሮ አካባቢ መራቆትን ለመግታት ከ1970ዎቹ ጀምሮ የማህበሩ በጎፈቃደኞች፣ አባላትና ሠራተኞች በወሎ፣ በትግራይ፣ በጎጃምና በሌሎችም የሃገሪቱ አካባቢዎች ችግኞችን በመትከል በደን ልማትና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ላይ አዎንታዊ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

በዘንድሮው መርሃ ግብር በሁሉም ክልሎች የሚገኙ፤ የማኅበሩ ሠራተኞች፣ አባላት እና በጎ ፈቃደኞች በዚህ የኢትዮጵያን እናልብሳት ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡

Calendar

July 2021
M T W T F S S
 1234
567891011
12131415161718
19202122232425
262728293031  
« Jun   Aug »

Categories

  • Feature Stories
  • News

Tag Cloud

Front Page

Contact Us

Ethiopian Red Cross Society Headquarter

+251-115-18-01-83/ +251-115-18-01-83

ercsinfo@redcrosseth.org

P.O.Box: 195

Ras Desta Dametew Avenue, Addis Ababa, Ethiopia

Quick Links

  • Donate
  • Be a Volunteer
  • Be a Member
  • Vacancy
  • Procurement
  • Partners link
  • FAQ

FOLLOW US

  • Facebook
  • YouTube
  • X
  • Telegram
  • Flickr
  • TikTok
  • LinkedIn
Copyright ©2025 | All Rights Reserved
Designed and Developed By Rackmint System
X