September 1, 2021
ከማኅበሩ ቅርንጫፎች በተገኘ መረጃ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ 15 ሺህ፣ በደቡብ ወሎ ደሴ ላይ 110 ሺህ እንዲሁም በዋግምራ ከ20 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በእነዚህ ቦታዎች በአጠቃላይ 23 አምቡላንሶችን በማሰማራት 1500 ለሚሆኑ ተጎጂወች የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ እና ፅኑ ህሙማንን ወደ ጤና ተቋማት የማድረስ ሰብዓዊ ተግባር ተከናውኗል፡፡ በሰሜን ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች 13 እንዲሁም በደቡብ ወሎ […]