ማኅበሩ በአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ዙሪያ ውይይት አካሄደ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከብሔራዊ ጽ/ቤቱና በየደረጃው ከሚገኙ የማኅበሩ አመራር አካላት ጋር በአምስት ዓመቱ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ አተገባበር ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግና የሚጠበቀውን ውጤት ለማስመዝገብ የማህበሩ አመራርና ሰራተኞች ዕቅዱን በአግባቡ ተገንዝበው በኃላፊነት ስሜትና በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተጠቁሟል፡፡ የማኀበሩ ዋና ጸሐፊ አቶ አበራ ሉሌሳ እንደተናገሩት […]