የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በየዓመቱ በመላው ዓለም መስከረም 30 ቀን የሚከበረውን የዓለም የአእምሮ ጤናቀን የማኅበሩ አመራር አካላት፣ ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የእህት ብሔራዊ ማኅበራት እንዲሁም የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የአለም አቀፉ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ተወካዮች በተገኙበት ‘‘የአገልግሎት ተደራሽነት ፡የአእምሮ ጤና በአደጋዎችና በድንገተኛ ሁኔታዎች’’ በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ዕለቱ ማኅበሩ የአዕምሮ ጤናን የአደጋ […]