የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለሶስት ቀናት የቆየውን የ2017 በጀት ዓመት እንዲሁም የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከጥቅምት 11-13 ቀን 2017 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ አካሂዷል። የቀድሞው የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የአሁኑ የብሔራዊ ማኅበሩ ምክትል ዋና ፀሐፊ አቶ መሐመድ ጀማል አባቦራ በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ያስመዘገባቸውን የጋራ ውጤቶች […]
