የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከፍተኛ አመራሮች እናየአጋር ድርጅት ተወካዮች ቅዳሜ ዕለት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን የባህል ተቋም ለእይታ በበቃው ዊ እስታንድ አስ ዋን (StandTogether As One) በተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም ላይ ታደሙ። ዘጋቢ ፊልሙ ከ1975-77ዓ.ም በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን ርሃብ እና ለቀውሱ ምላሽ ለመስጠት“ባንድ ኤይድ”፣“ዩኤ ኤስ ፎርአፍሪካ”እና“ላይቭ ኤድ” የተባሉ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዘመቻዎች ያበረከቱትን አስተዋፅዖ ያስቃኛል። በፓናል ውይይቱ […]
