ወ/ሮ አሚና መሐመድ በትግራይ ክልል ደቡብ ምስራቅ ዞን፣ እንደርታ ወረዳ ደርጋአጀን ጣቢያ አራጉራ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ ከዛሬ አስር ዓመታት በፊት በደርጋጀን ጣቢያ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ ከሚኖሩ እማወራዎች አንዷ ነበሩ። የኢትዮጵያቀይ መስቀል ማኅበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን (IFRC) እና ከሌሎች የቀይ መስቀል እህት ብሄራዊ ማኅበራት ጋር በመተባበር ለወ/ሮ አሚና በ2001ዓ.ም የወደ 25 […]
