የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ውስጥ ሁለተኛውን የአምቡላንስ አገልግሎት መስጫ የስምሪት ማዕከል ግንቦት 06 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ጀምሯል፡፡ የአገልግሎት መስጫ የስምሪት ማዕከሉ በክፍለ ከተማው ወረዳ 09 ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ አዲስ የተጨመረው የአምቡላንስ ስምሪት ማዕከል ማኅበሩ በአዲስ አበባ ከተማ ያሉትን የስምሪት ማዕከሎች ወደ ስድስት ከፍ የሚያደርገው ሲሆን ይህም ተደራሽነቱን […]