February 18, 2019
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 6546 አጭር የፅሁፍ መልዕክትን በመጠቀም የአባላት ምዝገባ እና የእርዳታ ማሰባሰብ ስራዎችን ሊጀምር ነው፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ይህን ይፋ ያደረገው የካቲት 05 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡ የቅርንጫፉ ኃላፊ አቶ አበባው በቀለ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ላለፉት 38 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረው የቤት ለቤት […]