April 17, 2019
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 እናቶች “የተጎዳን ለመርዳት እናት መሆን በቂ ነው” በሚል መሪ ቃል ለተፈናቃይ ወገኖች መርጃ የሚሆን 150,000 ብር እና የተለያዩ አልባሳትን በማሰባሰብ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሚያዝያ 05 ቀን 2011 ዓ.ም አበርክተዋል፡፡ ድጋፉን የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴው ሰብሳቢ ወ/ሮ ሶሪት ከሊፋ ለማኅበሩ ቦርድ አባል አምባሳደር ዶ/ር ቶፊቅ አብዱላሂ አስረክበዋል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የድጋፍ […]