May 10, 2019
ማኅበሩ ግንቦት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ሲያከብር የተገኙት ክብርት የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት እና የማኅበሩ የበላይ ጠባቂ ወ/ሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ እንደተናገሩት ማኅበሩ ከሀገር ውስጥ የሚገኘውን ድጋፍ የማጠናከር እና የአባላቱን እንዲሁም በጎ ፈቃደኞችን ቁጥር ከፍ ለማድረግ የጀመረውን እንቅስቃሴ ቀዳሚ ትኩረት ሰጥቶ ሊያስቀጥል እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የዘንድሮ የዓለም ዓቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ቀን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ […]