March 27, 2020
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የኮቪድ-19 ወይም ኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየሰራ መሆኑን መጋቢት 11 ቀን 2012 ዓ.ም በማኅበሩ ዋና ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ዋና ፀሀፊ ዶ/ር መሸሻ ሸዋረጋ፣ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል 16 የማኅበሩ በጎ ፈቃደኞች ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቡድን ጋር በመሆን በአዳማ፣ በአሰላ እና ዴራ ከተሞች ለቫይረሱ ማፅጃ ኬሚካል ርጭት ማካሄዳቸውን […]