August 28, 2020
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ2012 በጀት ዓመት ከ728 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ፣ በ537 ሚሊዮን ብር ወጪ ከ50 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ወገኖች የሰብዓዊ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የሰብዓዊ አገልግሎት ተግባራቶቹ በዋናነት በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መከላከል፣ በአደጋ ምላሽ እና አደጋ መቋቋም ዙሪያ የተከናወኑ ናቸው፡፡ የማኅበሩን የ2012 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የማኅበሩ ተጠባባቂ ዋና ፀሀፊ […]