February 17, 2021
የቀድሞ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና የኢትዮጵያ ወጣት ለሰላም ማህበር በትግራይ ክልል በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ያሰባሰቡትን ድጋፍ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አስረክበዋል፡፡ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ.ም በማህበሩ በኩል ለተጎጂዎች በቀጥታ እንዲደረርስ የተሰጠው ድጋፍ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚገመትና የምግብ፣ የአልባሳት፣ የህጻናት አልሚ ምግቦችና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቀድሞ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመወከል […]