‘’ሐኪም ወርቅነህ፣ መላኩ በያን በሰሜን አሜሪካ የሕክምና ባለሙያዎች ማzበር’’ የ10,000 (አስር ሺ የአሜሪካን ዶላር) የገንዘብ እርዳታ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማzበር ሰጠ፡፡ ዶ/ር ዘርጋባቸው አስፋው የማzበሩ ኘሬዚደንት በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ብሔራዊ ጽ/ቤት ተገኝተው የገንዘቡን ደረሰኝ አስረክበዋል፡፡ አቶ ጌታቸው ታዓ፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማzበር ዋና ፀሐፊ ማzበሩ በግጭት ለተጐዱ ተረጂዎቻችን ላደረጉት የገንዘብ እርዳታ አመስግነዋል፡፡ ዶ/ር ዘርጋባቸው በገቡት […]