April 27, 2021
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አመራሮች በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞንና ደራሼ ልዩ ወረዳ በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ያሉበትን ሁኔታና ማኅበሩ በአካባቢው እያከናወነ ያለውን ሰብዓዊ ተግባራት አስመልክቶ የመስክ ምልከታ አደረጉ፡፡ የማኅበሩ ብሔራዊ ቦርድ አባል ፕሮፌሰር አብርሃም ሃይለአምላክ በመስክ ጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት፣ ማኅበሩ አስፈላጊውን ሰብዓዊ ድጋፍ በማድረግ ህብረተሰቡ ወደ ሰላማዊ ህይወቱ እንዲመለስ እየሰራ ነው፡፡ ማኅበሩ ሰብዓዊ ተግባራቱን ለአካባቢው […]