“ያለፉት ሦስት አመታት ሕዝባችንና አገራችን ከፍተኛ ችግር ውስጥ የነበርንበትና እና ከዚህም ውስጥ ለመውጣት በጋራ ትግል ያደረግንበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ጉዞ ውስጥ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ የዜጎችን ህይወት ታድጓል፣ የተከፉትን፣ ልባቸው የተሰበረ ቤተሰቦችን አንገት ቀና ለማድረግ ችሏል፡፡” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የማኅበሩ የበላይ ጠባቂ በጉባዔው መክፈቻ ላይ ካደረጉት ንግግር (ሐምሌ 9/2014) በጠቅላላው […]