September 16, 2022
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014፤ በአለም አቀፍ ደረጃ የርሃብ አደጋ በአስከፊ ሁኔታ ሊባባስ እንደሚችል የአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ቀይ ጨረቃ ንቅናቄ አስጠንቀቀ፡፡ በግጭት፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና አለመረጋጋት ምክንያት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከ140 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለከፋ የምግብ ዋስትና እጦት የተዳረጉ ሲሆን ይህም የርሃብ መጠን በሚቀጥሉት ወራት በእጅጉ ሊያድግ ይችላል፡፡ ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ […]