April 3, 2020
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከታዋቂ የሥነ-ጥበብ ባለሙያዎች ጋር በመሆን #ኪነ-ጥበብ ለሰብዓዊነት; በሚል የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የአዲስ አበባን ህብረተሰብ የማንቃትና የማስተማር የንቅናቄ ዘመቻ አደረገ፡፡ በዚህ የህብረተሰብ ማንቃትና የማስተማር ንቅናቄ ላይ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉት የማህበሩ ዋና ፀሐፊ ዶ/ር መሸሻ ሸዋረጋ፣ የኢትዮ-ጃዝ ሙዚቃ ሳይንስ ፈጣሪ የሆኑት ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ፣ ታዋቂው የሥነ ጽሁም መምህርና ባለሙያ አቶ አያልነህ ሙላቱ፣ […]