April 7, 2020
በሀገራችን ከፍተኛ አደጋ አየጋረጠ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አ.ማ /ኮካ ኮላ ኩባንያ/ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ መጋቢት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ድጋፉን አስመልክቶ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የኮሮና ቫይረስ ዜናን በፈረንጆቹ ታህሳስ 2019 ከተሰማበት ጊዜ አንስቶ ቫይረሱ በህዝባችን ላይ ሊያደርስ የሚችለውን አደጋ ግምት […]