March 3, 2021
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት በትግራይና በመተከል በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ የሚሆን የ500 ሺ ብር ስጦታ ሐሙስ የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ለኢትጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አስረክበዋል፡፡ መታሰቢያ ድርጅቱን በመወከል ስጦታውን ያስረከቡት የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ሊቀመንበር በኩረ ምዕመናን ጌታሁን በሻህ እንደተናገሩት ማህበሩ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ የልማትና የሰብዓዊነት ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ […]