March 8, 2021
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ኢቀመማ) 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለው ኮሮናን ለመከላከል የሚያግዙ ቁሳቁሶችን ለኢፌዲሪ ጤና እና ትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም በማኅበሩ ዋና ፅህፈት ቤት በተካሄደው የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ እንደተገለፀው 6400 ጋውኖች፣ 700 ሠርጂካል ጋውኖች እና 265 ሺህ ጓንቶች ለኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ተበርክቷል፡፡ በተመሳሳይ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴርም 512 ሺህ የሚታጠብ […]