የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሁለት ኦሎምፒክ እና የአራት የአለም ሻምፒዮን ባለቤት ከሆነው ከታዋቂው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ጋር በመሆን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ በመገናኛ፣ ተክለሃይማኖት፣ መርካቶና መሳለሚያ አካባቢዎች ላይ በመገኘት ህብረተሰባችንን የማንቃት ዘመቻ ሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ማኀበሩ ከተለያዩ አንጋፋ የኪነ ጥበብ፣ የሥነ ጥበብ፣ የሙዚቃ እና የፊልም ተዋናዮች ጋር በመሆን […]