ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከ 300 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና መ/ቤት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞችና አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ኮዬፈጬ አደባባይ ተብሎ ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞችና አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ኮዬፈጬ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ችግኞችን […]
ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከ 300 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና መ/ቤት እና የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞችና አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ኮዬፈጬ አደባባይ ተብሎ ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞችና አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ኮዬፈጬ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ችግኞችን […]
Within less than a year, flooding in Ethiopia has affected over half a million people. And since July 2020, at least 300,000 people have been displaced. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) and the Netherland Red Cross (NLRC) have developed an Early Action Protocol for floods to help communities in Ethiopia save lives and prevent […]
With support from the Swiss Red Cross, Ethiopian Red Cross Society has granted socio-economic assistance through cash modality to households impacted by COVID-19 pandemics in Arbaminch city of the Gamo Zone of South Nations, Nationalities and People Regional State of Ethiopia. Each household receives a total amount of Birr 12,000 per person with Birr 1,000 […]
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in collaboration with the Austrian Red Cross (ARC), finalized the construction of a water, sanitation and hygiene (WASH) project in Benshangul-Gumuz Regional State which was inaugurated on May 30, 2021. The Project named Sustainable and Innovative WASH Solution (SIWA) benefits 67,000 people in Abrahamo and Afamegele kebeles of Assosa […]
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አመራሮች በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞንና ደራሼ ልዩ ወረዳ በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ያሉበትን ሁኔታና ማኅበሩ በአካባቢው እያከናወነ ያለውን ሰብዓዊ ተግባራት አስመልክቶ የመስክ ምልከታ አደረጉ፡፡ የማኅበሩ ብሔራዊ ቦርድ አባል ፕሮፌሰር አብርሃም ሃይለአምላክ በመስክ ጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት፣ ማኅበሩ አስፈላጊውን ሰብዓዊ ድጋፍ በማድረግ ህብረተሰቡ ወደ ሰላማዊ ህይወቱ እንዲመለስ እየሰራ ነው፡፡ ማኅበሩ ሰብዓዊ ተግባራቱን ለአካባቢው […]
Ethiopian Red Cross Society assisted 21,455 internally displaced people (IDPs) in Bullen and Dibate Woredas of Metekel Zone of Benshangul-Gumuz Region, from early January to late March, 2021. The assistance included the distribution of 1,200 quintals of wheat flour and 5,540 liters of edible oil to 10,080 IDPs in the two woredas. Moreover, the Society […]
‘’ሐኪም ወርቅነህ፣ መላኩ በያን በሰሜን አሜሪካ የሕክምና ባለሙያዎች ማzበር’’ የ10,000 (አስር ሺ የአሜሪካን ዶላር) የገንዘብ እርዳታ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማzበር ሰጠ፡፡ ዶ/ር ዘርጋባቸው አስፋው የማzበሩ ኘሬዚደንት በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ብሔራዊ ጽ/ቤት ተገኝተው የገንዘቡን ደረሰኝ አስረክበዋል፡፡ አቶ ጌታቸው ታዓ፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማzበር ዋና ፀሐፊ ማzበሩ በግጭት ለተጐዱ ተረጂዎቻችን ላደረጉት የገንዘብ እርዳታ አመስግነዋል፡፡ ዶ/ር ዘርጋባቸው በገቡት […]
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ኢቀመማ) 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለው ኮሮናን ለመከላከል የሚያግዙ ቁሳቁሶችን ለኢፌዲሪ ጤና እና ትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም በማኅበሩ ዋና ፅህፈት ቤት በተካሄደው የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ እንደተገለፀው 6400 ጋውኖች፣ 700 ሠርጂካል ጋውኖች እና 265 ሺህ ጓንቶች ለኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ተበርክቷል፡፡ በተመሳሳይ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴርም 512 ሺህ የሚታጠብ […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት በትግራይና በመተከል በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ የሚሆን የ500 ሺ ብር ስጦታ ሐሙስ የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ለኢትጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አስረክበዋል፡፡ መታሰቢያ ድርጅቱን በመወከል ስጦታውን ያስረከቡት የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ሊቀመንበር በኩረ ምዕመናን ጌታሁን በሻህ እንደተናገሩት ማህበሩ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ የልማትና የሰብዓዊነት ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ […]
ጥር 17፣ 2013 ዓ.ም ዋና ፀኃፊ ሆነው በድጋሚ ወደ ማኅበሩን የተቀላቀሉት አቶ ጌታቸው ታዓ ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ትውውቅ አድርገዋል፡፡ […]